Sunday, March 18, 2012

የEyob እይታዎች Eyob's views: አራት ሰው ሞተ

አራት ሰው ሞተ:- ደረሰ እና ጥሪ ደራሲ፣ ሰባኪ፣ ጳጳስ እና መሪ እንግዲህ መቃብር ደኅና አርገህ እፈስ መጽሐፍ ተሸክሞ መጣልህ ጳጳስ በግብጽ በካይሮ ጩኸት በረከተ የዓለሙን አናውቅም

Saturday, March 10, 2012

የeyob እይታዎች: ጣ'ል

Ye Eyob እይታዎች   አማርኛ እና እንግሊዝኛ እየቀላቀላችሁ ለምን ታወራላችሁ ? የሚሉ ሰዎች በጣም ነው የሚያስገርሙኝ፡፡ አሁን እውነት ምክንያቱ ጠፍቷቸው ነው ? ለመሆኑ ሊቅነት ...